ከዚህ በታች ቀጥሎ የተዘረዘሩት ዕቅዶች ከአጋሮቻችን በተገኘ ዕርዳታ ተተግብረዋል። ይህ ዝርዝc በከፊል ነው። ሌላ ይጨመራል።
ኢትዮፕያን ሴንተር ፎር ዲስኤቢሊቲ ኤንድ ደቬሎፕመንት
የፊንላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የፊንላንድ መስማት የተሳናቸው ማኅበር
| ዕቅድ |
ዓ.ም. |
ውጤት |
| የምልክት ቋንቋ አሰልጣኞች ሥልጠና |
1992? |
16 አሠልጣኞች |
| የምልክት ቋንቋ አስተርጓሚዎች ሥልጠና ደረጃ አንድ በምሥራቅና ደቡብ አፍሪካ የምልክት ቋንቋ ዕቅድ |
1992? |
16 አስተርጓሚዎች |
| የምልክት ቋንቋ አስተርጓሚዎች ሥልጠና ደረጃ ሁለት በምሥራቅና ደቡብ አፍሪካ የምልክት ቋንቋ ዕቅድ |
1992? |
16 አስተርጓሚዎች |
| የሥራ አመራርና የዕቅድ ማውጣት ሥልጠና |
ጥቅምት 1997 |
? ሠለጠኑ |
| የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ መዝገበ ምልምት ዝግጅትና ሕትመት ዕቅድ |
1975 - 2000 |
መዝገበ ምልክት ታትሟል |
| የመስማት የተሳናቸው ሴቶች የአቅም ግንባታና የኤች.አይ.ቪ/ኤድስ መከላከል ዕቅድ |
2000 - 2003 |
|
| የመስማት የተሳናቸው ሴቶች የአቅም ግንባታና የኤች.አይ.ቪ/ኤድስ መከላከል ዕቅድ |
2005 - 2009 |
|
| ድርጅታዊ የአቅም ግንባታና የመስማት የተሳናቸው ሴቶች የማጎልበት ዕቅድ |
2010 - |
|
| የባህል ልውውት ጉብኝት ወደ ፊንላንድ ለተመረጡ አባሎች |
|
|
| የራፐር 'ሣይንማርክ' ትርኢት በአዲስ አበባ |
|
|
የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማኅበራት ፈዴሬሽን
ፌደራል የኤች.አይ.ቪ. ኤድስ መከላከልና መቆጣጠርያ መሥሪያ ቤት
ፌደራል የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሜኔስቴር
የአዲስ አበባ አስተዳደር የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ኤጄንሲ
የአይ.ኤል.ኦ. እና የዩኔስኮ አካባቢያዊ ቢሮዎች
| ዕቅድ |
ዓ.ም. |
ውጤት |
| የአቅም ግንባታ ዕቅድ፡ የምልክት ቋንቋ አስተርጓሚዎች የስድስት ወር የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታ ማሻሻያ ሥልጠና |
1994 |
16 አሠልጣኞች |
| አዲስ አበባ ውስጥ ለተመረጡ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የምልክት ቋንቋ አስተርጓሚዎች መቅጠር |
1994 |
|